ሰፊ የሥራ አማራጮች
በየቀኑ ከ50 በላይ ታማኝ ምንጮች የተሰበሰቡ ማስታወቂያዎችን በአንድ ቦታ ያገኛሉ።
Job Aggregation: Daily job listings from 50+ trusted sources in one place.
ዲጂታል ገበያ
ከዕለት ተዕለት ፍጆታዎች እስከ ትላልቅ ንብረቶች (ቤትና መኪና) ድረስ በታማኝነት ይገበያዩ።
Marketplace: Securely trade everything from groceries to cars and real estate.
የገበያ ጥናት
በየክልሉ እና በየከተማው ያለውን የዋጋ ሁኔታ እና የገበያ ፍላጎት መተንተን የሚያስችል ሲስተም።
Market Insights: System to analyze price trends and market demand nationwide.
ተዓማኒነት
የተጠቃሚዎች ደረጃ (Rating) እና የደህንነት ሲስተሞች ግብይትዎ የተጠበቀ እንዲሆን ያደርጋሉ።
Trust & Safety: User ratings and security systems to ensure safe transactions.
አካባቢን መሠረት ያደረገ
በአቅራቢያዎ ያሉ ሥራዎችን እና ምርቶችን በቀላሉ እንዲያገኙ ዘመናዊ የማጣሪያ ሲስተም ተዘርግቷል።
Location-Based: Find jobs and products nearest to your current location.
ዓለም አቀፍ ራዕይ
ከኢትዮጵያ አልፎ አጠቃላይ የአፍሪካን ዲጂታል ኢኮኖሚ ለመቀየር ታስቦ የተገነባ መድረክ ነው።
Global Vision: Designed to transform the digital economy across the African continent.
ኩባንያው | The Company
ሕጋዊነት (Legality): በኢትዮጵያ ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የታወቀና የተመዘገበ።
አድራሻ (Address): አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ (Addis Ababa, Ethiopia)
የደህንነት መመሪያዎች | Safety
• ክፍያ ከመፈጸምዎ በፊት ምርቱን ወይም ሥራውን በአካል ያረጋግጡ። (Verify in person before payment.)
• ለማያውቁት ሰው አስቀድመው ገንዘብ ከመላክ ይቆጠቡ። (Avoid advanced payments to unknown users.)